Loading...

አጋርነት

ይህን አስታውሱ፤ ጥቂት የዘራ ጥቂት ያጭዳል፤ ብዙ የዘራ ብዙ ያጭዳል። እያንዳንዱ ሰው በቅሬታ ወይም በግዴታ ሳይሆን፣ በልቡ ያሰበውን ያህል ይስጥ፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ሰው ይወድዳል። ሁልጊዜ በሁሉ ነገር የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ አግኝታችሁ ለበጎ ሥራ ሁሉ እንድትተርፉ፣ እግዚአብሔር ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል፤ ይህም፣ “በተነ፤ ለድኾችም ሰጠ፤ ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል” ተብሎ እንደ ተጻፈው ነው። ለዘሪ ዘርን፣ ለመብላት እንጀራን የሚሰጥ እርሱ የምትዘሩትን አትረፍርፎ ይሰጣችኋል፤ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያበዛላችኋል። ሁልጊዜ በልግስና መስጠት እንድትችሉ በሁሉ ነገር ያበለጽጋችኋል፤ ልግስናችሁም በእኛ በኩል የሚደርሳቸው ሰዎች እግዚአብሔርን ለማመስገን ምክንያት ይሆናቸዋል። ይህ የምትሰጡት አገልግሎት የቅዱሳንን ጕድለት የሚያሟላ ብቻ ሳይሆን፣ ብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር የሚቀርብበት ነው። የክርስቶስን ወንጌል ተቀብላችሁ ስለ ታዘዛችሁና ለእነርሱም ሆነ ለሌሎች ስላሳያችሁት ልግስና ሰዎች ተፈትኖ ስላለፈው አገልግሎታችሁ እግዚአብሔርን ያከብራሉ፤ ስለ እናንተም በሚጸልዩበት ጊዜ እግዚአብሔር ከሰጣችሁ ታላቅ ጸጋ የተነሣ ይናፍቋችኋል። በቃላት ሊገለጥ ስለማይቻል ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። 2 ቆሮንቶስ 9:6-15 (አ.መ.ት)

የባንክ መለያ ዝርዝሮች

ከእግዚአብሔር መንግስት አገልግሎት ጋር አጋር ለመሆን የሚከተሉትን የባንክ መለያ ዝርዝሮች ይጠቀሙ።

  • Bank Logo
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    Commercial Bank of Ethiopia
    1000394498158
  • Bank Logo
    ብርሃን ባንክ
    Berhan Bank
    1600110076625
  • Bank Logo
    አዋሽ ባንክ
    Awash Bank
    013520838600500
  • Bank Logo
    ብርሃን ባንክ (ዶላር መለያ)
    Berhan Bank (Dollar Account)
    2650110005244
  • Bank Logo
    ቴሌ ብር (ወደ ግለት - ክርስቶስ)
    Tele Birr (To Individual - Christ)
    0975152422

አጋር ይሁኑ

ከእኛ ጋር በአጋርነት ለመሳተፍ ከፈለጉ፣ እባክዎ የሚከተለውን ቅጽ ይሙሉ።

የአጋርነት ቅጽ ይሙሉ