Loading...

የምስል ማህደር

ሐዋርያ ቅዱስ ተካልኝ

የክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን መሪ እና የራዕይ ባለአደራ ሐዋርያ ቅዱስ ተካልኝ ማክሰኞ ነሐሴ 13 ፤ 2017 ዓ.ም በክብር ህይወት ቤተክርስቲያን ተገኝተው ሲያገለግሉ

ዘማሪ ፓስተር ወርቅነህ አላሮ

የቤተ-ሀራን አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን መሪ እጅግ የተከበሩ ዘማሪ ፓስተር ወርቅነህ አላሮ በክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን ቅዳሜ ግንቦት 23 ፤ 2017 ዓ.ም ሀሌሉያ ፌስቲቫል 2017 ሲያገለግሉ

ሐዋርያ ቅዱስ ተካልኝ

የክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን መሪ እና የራዕይ ባለአደራ ሐዋርያ ቅዱስ ተካልኝ ቅዳሜ መጋቢት 20 ፤ 2017 ዓ.ም በክብር ህይወት ቤተክርስቲያን (Army confrence) ተገኝተው ሲያገለግሉ

ሐዋርያ አክስል ሲፓክ

ከ1985 እ.ኤ.አ ጀምሮ ከ100 በላይ ሀገራት በመሄድ ያገለገሉ የEPIC GLOBAL NETWORK (Extraordinary People Influencing Culture) መሪ እጅግ የተከበሩ የእግዚአብሔር ሰው ሐዋርያ አክስል ሲፓክ ቅዳሜ የካቲት 29 ፤ 2017 ዓ.ም በክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን 5ኛ አመት የምስረታ በአል ላይ ተገኝተው ሲያገለግሉ

ሐዋርያ ቅዱስ ተካልኝ

የክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን መሪ እና የራዕይ ባለአደራ ሐዋርያ ቅዱስ ተካልኝ ማክሰኞ የካቲት 25 ፤ 2017 ዓ.ም በክብር ህይወት ቤተክርስቲያን ተገኝተው ሲያገለግሉ

የፅዮን ድምፅ አገልግሎት

የክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን የጽዮን ድምፅ አገልግሎት ፤ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ልዩ ሸክም ሰጥቷቸው ከ40 አመት በላይ በመመላለስ ባገለገሉ በተከበሩ የእግዚአብሔር ሰው ሐዋሪያ እክስል ሲፓክ ሰኞ የካቲት 24 ፤ 2017 ዓ.ም "ዩሊያ ተነሽ" በሚል በተዘጋጀው ልዩ የሴቶች ፕሮግራም ተገኝተው በዝማሬ ሲያገለግሉ

የፅዮን ድምፅ አገልግሎት

የክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን የጽዮን ድምፅ አገልግሎት ፤ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ልዩ ሸክም ሰጥቷቸው ከ40 አመት በላይ በመመላለስ ባገለገሉ በተከበሩ የእግዚአብሔር ሰው ሐዋሪያ እክስል ሲፓክ አርብ የካቲት 21 ፤ 2017 ዓ.ም "EPIC 2025 - SUMMIT OF THE FUTURE" በሚል በተዘጋጀው ልዩ ፕሮግራም ተገኝተው በዝማሬ ሲያገለግሉ

የፅዮን ድምፅ አገልግሎት

በክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን የፅዮን ድምፅ አገልግሎት በክብር ህይወት ቤተክርስቲያን ሐሙስ ህዳር 26 ፤ 2017 ዓ.ም የአገልጋዮች ስልጠና ላይ ተገኝተው በዝማሬ ሲያገለግሉ

ሬቨረንድ ዶክተር ተዘራ ያሬድ

የክብር ህይወት ቤተክርስቲያን መሪ የሆኑት እጅግ የተከበሩ የእግዚአብሔር ሰው ሬቨረንድ ዶክተር ተዘራ ያሬድ በክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን ቅዳሜ ጥቅምት 23 ፤ 2017 ዓ.ም የመንግስቱ ፋይናንስ ኮንቬንሽን 2017 ላይ ተገኝተው ሲያገለግሉ

ፓስተር ያሬድ ያዕቆብ

የፀጋ ብርሀን ቤተክርስቲያን መሪ የሆኑት እጅግ የተከበሩ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ያሬድ ያዕቆብ እሁድ ሚያዚያ 29 ፤ 2015 አ.ም በክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን ሀሌሉያ ፌስቲቫል 2015 ላይ ተገኝተው ሲያገለግሉ

ሐዋርያ ቅዱስ ተካልኝ

የክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን መሪ እና የራዕይ ባለአደራ ሐዋርያ ቅዱስ ተካልኝ ሚያዚያ 4 እና 5 ፤ 2015 ዓ.ም በፀጋ ብርሀን ቤተክርስቲያን ተገኝተው ሲያገለግሉ

ፓስተር ዮናታን ዮሐንስ

በፍኖተ ኢየሱስ ወንጌላውያን ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት የተወደዱ የእግዚአብሔር ሴት ፓስተር ዮናታን ዮሐንስ ሚያዝያ 22 ፤ 2013 አ.ም በክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን ተገኝተው ሲያገለግሉ

ሐዋርያ አክስል ሲፓክ

ከ1985 እ.ኤ.አ ጀምሮ ከ100 በላይ ሀገራት በመሄድ ያገለገሉ የEPIC GLOBAL NETWORK (Extraordinary People Influencing Culture) መሪ እጅግ የተከበሩ የእግዚአብሔር ሰው ሐዋርያ አክስል ሲፓክ ማክሰኞ ግንቦት 30 ፤ 2014 አ.ም በክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን ሲያገለግሉ

ፓስተር ያሬድ ያዕቆብ

የፀጋ ብርሀን ቤተክርስቲያን መሪ የሆኑት እጅግ የተከበሩ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ያሬድ ያዕቆብ እሁድ የካቲት 6 ፤ 2014 አ.ም በክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን ተገኝተው ሲያገለግሉ